Description of the image

በኮሌጁ የሚሰጡ ፕሮግራሞች በሙሉ

1. በማስተርስ ( በሁለተኛ ዲግሪ)

2. በመጀመሪያ ዲግሪ

3. በቴክኒክ እና ሙያ ዘርፎች

4. በአካዳሚ(ከ7ኛ-12ኛ ክፍል)- በርቀት መርሃ ግብር


5. በአጫጭር ስልጠና

  1. Basic Computer Skills

  2. Graphics Design

  3. Video Edtting

  4. System Design [HTML, CSS, JS, PHP]

  5. System Admenstrator

  6. Programming (Python, Scratch, Web)

  7. Artificial Intelligence (AI)

  8. Data Science

  9. Language Skill (TOEFL/IELTS training)

  10. Digital Marketing

  11. Research Skills

  12. Business Skills

  13. Engineering Software (AutoCAD, MATLAB)

  14. Computer Networking

  15. Child Coding Programming

  16. Child Robotics (LEGO & Arduino)

ማሳሰቢያ

ከእነዚህን ከላይ ከተዘረዘሩትን ፕሮግራሞች ዉስጥ አጫጭር ስልጠናወችን ለመዉሰድ ያስችላችሁ ዘንድ የተለያዩ አማራጮችን ያስቀመትን ሲሆን
በ online መመዝገብም ሆነ በ online መማር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን!!!

  1. በ Online ለመዝገብ Register የሚለውን ተጫኑ

  2. ስለ ስልጠናወቹ መረጃ ለማግኘት Content የሚለውን ተጫኑ

  3. ስለ አሰልጣኞቹ መረጃ ለማግኘት Profile የሚለውን ተጫኑ

  4. ስለ ስልጠናወቹ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት Question የሚለውን ተጫኑ

  5. በኦንላይንም ሆነ በአካል በማንኛዉም ሰዓት መሰልጠን ይቻላል!!!

  6. ስልጠናዉን ለመስጠት ሁሌም ክፍት ሲሆነ ሰልጣኞች 5 እና ከዚያ በላይ ከሆነ ወዲያዉኑ ይጀመራል,
    ነገር ግን ሰልጣኞች 5 ባይሞሉም 1 ሰልጣኝ ብቻዉን የምንሰጥ መሆኑን እንገልጻለን።